“ፕሮጀክቶቹ በፍጥነት እንዲጠናቀቁ መመሪያ ሰጥቻለሁ” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

ባሕር ዳር: ግንቦት 5/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጎንደር የሚገኙ ሦስት ፕሮጀክቶች በፍጥነት እንዲጠናቀቁ የሥራ መመሪያ መስጠታቸውን አስታውቀዋል። በሳምንቱ መጨረሻ በአማራ ክልል ከነበረን ቆይታ ተመልሰን ከከፍተኛ የፌደራል የሥራ ኀላፊዎች ጋር በጎንደር የሚገኙ ሦስት እጅግ አስፈላጊ ፕሮጀክቶችን የሥራ አፈፃፀም ገምግመናል ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፍጥነት የሚጠናቀቁበትን መንገድም አስቀምጠናል ብለዋል። የፕሮጀክቶቹ ሥራዎች የመገጭ ግድብን ማጠናቀቅ፣ የጎንደር ከተማን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply