ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ የመንግስትን ሥራዎች የሚከታተሉ የትይዩ ካቢኔ አባላት አዋቅረው ወደ ሥራ መግባታቸውን ኢዜማ ገለፀ

ማክሰኞ ታህሳስ 26/2014 (አዲስ ማለዳ) ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ በሕገ ደንቡ መሰረት የመንግስትን ሥራዎች የሚከታተሉ የትይዩ ካቢኔ አባላት አዋቅረውና መድበው ወደ ሥራ መግባታቸውን የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትሕ ፓርቲ (ኢዜማ) አስታወቀ፡፡ ፓርቲው ለአዲስ ማለዳ በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው፣ የትይዩ ካቢኔ አባላቱ ከሚከውኗቸው ዋና…

Source: Link to the Post

Leave a Reply