ፖለቲከኛው አቶ በረከት ስምዖን ከስር ተፈቱ፡፡ ላለፉት ዓመታት በባህር ዳር ማረሚያ ቤት በእስር ላይ የቆዩት አቶ በረከት ስምዖን ዛሬ ማለዳ ከእስር መፈታታቸው ታውቋል።አቶ በረከት ስምዖን በ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/UcGSsHOzK7IsN7tS8vcwsqdO5MSHPvTuXjxDQOJj8JzIYXgkk5IF7xYAU4AJfgXpx95I8OtOy2Sudtsg5AIprtSIiIRwXmcc1Gj_4OWkAWb6bFhCE7CM1TcesZV668wgUfvh6Eq31s2A9FWcyDDHFm5YFHLVtxaVuYJI2wWW68X9WdtU3tOwlfqP0TuW6j6Oyb4pdGuIqwO7B4-dlNZElXHcrxzrY7hwoOVp0MXRPNI2uCacE61QiTT0cxmjNchtMQZM6zQAVD3PevZOOOUhwwwvLQ-ILANUhd6EOt5UqBpl-74YantBi6maVUhIsxn4YWuOQN61V-7mpFRC3slN4A.jpg

ፖለቲከኛው አቶ በረከት ስምዖን ከስር ተፈቱ፡፡

ላለፉት ዓመታት በባህር ዳር ማረሚያ ቤት በእስር ላይ የቆዩት አቶ በረከት ስምዖን ዛሬ ማለዳ ከእስር መፈታታቸው ታውቋል።

አቶ በረከት ስምዖን በኢትዮጵያ ፖለቲካ በተለይ በኢህአዴግ ዘመን ጉምቱ ፖለቲከኞች ከሚባሉት ተርታ የሚመደቡ ሲሆን ለውጥ መጣ ከተባለበት ጊዜ አንስቶ ለእስር መዳረጋቸው ይታወሳል።

አቶ በረከት ስምዖን ለአራት ዓመታት በእስር ላይ እንደቆዩም የአዲስ ዘይቤ ዘገባ ያመለክታል።

ፖለቲከኛው ከእስር በፊት በኢትዮጵያ የመንግስት ኮምኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት ሚኒስትር ሆነው ማገልገላቸውም አይዘነጋም፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

ጥር 17 ቀን 2015 ዓ.ም
ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8
Twitter https://twitter.com/EthioFM
YouTube https://www.youtube.com/…/UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/videos
Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast
Website https://ethiofm107.com/
ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በአጭር መልዕክት 6321 ላይ ይላኩልን።
ከኛ ጋር ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን።

Source: Link to the Post

Leave a Reply