የፌደራል ፖሊስ በአገር ክህደት እና ትግራይ ውስጥ የመከላከያ ሠራዊትና የፖሊስ አባላት እንዲታገቱ አድርገዋል ብሎ የጠረጠራቸውን ከአርባ በላይ የቀድሞ ከፍተኛ መኮንኖች ላይ የመያዣ ትዕዛዝ ማውጣቱን አስታወቀ። የመያዣ ትዕዛዙ ከወጣባቸው ከፍተኛ መኮንኖች መካከል የቀድሞው የአገሪቱ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም የነበሩት ሜጀር ጄኔራል ጻድቃን ገብረተንሳይ እንደሚገኙበት የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል።
Source: Link to the Post