ፖርቹጋል፣ ኦስትሪያ እና እንግሊዝ አዲስ የእንቅስቃሴ ገደብ አወጁ – BBC News አማርኛ

ፖርቹጋል፣ ኦስትሪያ እና እንግሊዝ አዲስ የእንቅስቃሴ ገደብ አወጁ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/2888/production/_115167301_54767813.jpg

ኦስትሪያ እና ፖርቹጋል የኮቪድ-19 ስርጭትን ለመግታት አዲስ የእንቅስቃሴ ገደብ አውጀዋል። እንግሊዝም ለአራት ሳምንታት የሚቆይ ገደብ እንደምትጥል አስታውቃለች።

Source: Link to the Post

Leave a Reply