ፖርቹጋል ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቀለች። በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ፖርቹጋል ስሎቬኒያን በመለያ ምት 3 ለ 0 በማሸነፍ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቅላለች፡፡ምሽት 4 ሰዓት ላይ በተደረ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/qGmgisoRxg_rtj7_B9ZB5m7HwBnuHygubtQc2Fcp1nmg3l3ThFtjsX43Uu3llSd03qmRXIkrLqONg4uuDGiXe67FqcKhKB0PH05oJZjchHn5I6WSECsZQrQCuKj51USkKrex5uK6W3YlpTalF35BoDzzjIHfBPrSwh-B6eROEZMgp789CVEftJQBp0AVadl9v-iCWGbGIpu91LhyB-M86QKNB-fx_p8xGxRSg_a6E1JNXa7Ny5NfBoWcn0a5ly4Xvj0d9SvtkNdIS090QBRA7VYTkgifD0csmSJra5l1FtxZV2l8HNMjXWU6IzD3qK_8V07rlBXIXpXhT2ELeEK_qA.jpg

ፖርቹጋል ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቀለች።

በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ፖርቹጋል ስሎቬኒያን በመለያ ምት 3 ለ 0 በማሸነፍ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቅላለች፡፡

ምሽት 4 ሰዓት ላይ በተደረገው ጨዋታ ፖርቹጋልና ስሎቬኒያ መደበኛ የጨዋታ ጊዜውን ያለምንም ግብ አቻ አጠናቅቀዋል።

ይህን ተከትሎም ጨዋታው ወደ መለያ ምት ያመራ ሲሆን፥ በዚህም ፖርቹጋል ስሎቬንኒያን 3 ለ 0 በማሸነፍ ወደ ሩብ ፍጻሜው መቀላቀሏን አረጋግጣለች።

Source: Link to the Post

Leave a Reply