ፖፕ ፍራንሲስ በኢራቅ ከከፍተኛ የሺአ እስልምና መሪዎች ጋር ተነጋገሩ – BBC News አማርኛ

ፖፕ ፍራንሲስ በኢራቅ ከከፍተኛ የሺአ እስልምና መሪዎች ጋር ተነጋገሩ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/96E3/production/_117472683_hi066062267.jpg

ፖፕ ፍራንሲስ ታሪካዊ ነው በተባለው የኢራቅ ጉዟቸው ዛሬ ሁለተኛ ቀን ሆኗቸዋል። በሁለተኛ ቀን ጉብኝታቸውም የሺአ ኢስላም ከፍተኛ መሪዎች ጋር እንደሚወያዩ ተገልጿል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply