
♦ #መንግስታዊ_ሽብር !!! ተደጋጋሚ የጥይት ቶክስ ድምፅ ተስምቷል ፤ በአካባቢው ከፍተኛ ውጥረት አለ። አምቡላንስ እየተመላለሰ ነው። ተማሪዎች ትምህርታቸውን መማር አልቻሉም ! በአዲስ አበባ ት/ቤቶች የኦሮሚያ ክልላዊ መዝሙር ዘምሩ፣ አንዘምርም !!! ይህ ደግሞ በዛሬው ዕለት ኅዳር 27 ቀን 2015 ዓ.ም. ፈረንሳይ ጉራራ አካባቢ በሚገኘው የከፍተኛ 12 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ነው!… ይህ መንግስታዊ ሽብር የቱ ጋር ነው ማቆሚያው ?! via @yidnekachew kebede
Source: Link to the Post