👉የፋሽስቱ ግፍ

ባሕር ዳር: ግንቦት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የፋሽስት ኢጣሊያ ጦር ሸዋ በሚገኘው በደብረ ሊባኖስ ገዳም መነኮሳት፣ ካሕናት፣ ዲያቆናት እና የአካባቢው ምዕመናን ላይ አሰቃቂ ጭፍጨፋ መፈጸሙን የታሪክ መጻሕፍት ያስታውሱናል፡፡ ይሕ በደብረ ሊባኖስ ገዳም ላይ ፋሽስት ኢጣሊያ የፈጸመው ጭካኔ በዓለም ታሪክ ጥቁር መዝገብ ውስጥ አንዱ ኾኖ ሰፍሯል። ምንም እንኳን ጣሊያን የኢትዮጵያውያንን የጀግንነት መንፈስ ለመስበር “በመጀመሪያ ቤተ ክርስቲያንን ማውደም- ይቅደም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply