You are currently viewing 🔥#በኢትዮጵያ የሃሳብ ነፃነት በሁሉም አካላት ላይ የታፈነ መሆኑ ገሃድ ወጣ‼️ ኢትናንት ቲቪ በቀጥታ ስርጭት “ከሰላም ስምምነቱ ወዲህ ኢንቨስትመንት እየጎረፈ ነው” የሚል መልዕክት ለማስተላ…

🔥#በኢትዮጵያ የሃሳብ ነፃነት በሁሉም አካላት ላይ የታፈነ መሆኑ ገሃድ ወጣ‼️ ኢትናንት ቲቪ በቀጥታ ስርጭት “ከሰላም ስምምነቱ ወዲህ ኢንቨስትመንት እየጎረፈ ነው” የሚል መልዕክት ለማስተላ…

🔥#በኢትዮጵያ የሃሳብ ነፃነት በሁሉም አካላት ላይ የታፈነ መሆኑ ገሃድ ወጣ‼️ ኢትናንት ቲቪ በቀጥታ ስርጭት “ከሰላም ስምምነቱ ወዲህ ኢንቨስትመንት እየጎረፈ ነው” የሚል መልዕክት ለማስተላለፍ አንድ ምሁርን ከባህርዳር ስቲዲዮ በቀጥታ ስርጭት አስገባ። (ምሁሩ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የዓባይ ወንዝ ተመራማሪ፣ የፖለቲካ ሳይንስ እና አለም አቀፍ ጥናት ክፍል መምህር የሆኑት አበበ ይርጋ ናቸው የተደረገውን ቃለ ምልልስ ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው ለትዝብት አቅርቦታል ።) ምሁሩ የሰላም ስምምነቱን በመልካም ጎን ገልፆ፣ በአንድ በኩል የሰላም ስምምነት እየተባለ በሌላ በኩል ጦርነት መቀስቀስ አያስፈልግም በሚል አስረዳ። አማራ ክልል ላይ እየተደረገ ያለውን ገልፆ በዚህ ምክንያት ኢንቨስትመንት ሊመጣ እንደማይችል፣ ለኢትዮጵያም አደገኛ እንደሆነ አብራራ። ቀጥታ ስርጭ…ት ስለሆነ እንጅ ይህን እውነት አይታገሱም ነበር። በቀጥታ ስርጭትም ቢሆን ሀሳቡን ሳይጨርስ አቋርጠውታል። በቂ እውነት ግን አስተላልፏል። ኢቲቪ ሌላ ትርክት ሊያመጣ ሲል ነው በሜዳው በእውነት ጅራፍ የቀመሰው ሲል ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው ገልጿል። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply