🔥#ትኩረት_ደራ_ሸዋ‼️ ዛሬ ሌሊት ደራ ራቾ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የኦነግ ሸኔ ሰራዊት ቤቶችን እያቃጠለ አድሮ ወደ ሮብ ገበያ እየገሰገሰ መሆኑ ተገለፀ! መጋቢት 17 ቀን 2015 ዓ.ም…..

🔥#ትኩረት_ደራ_ሸዋ‼️ ዛሬ ሌሊት ደራ ራቾ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የኦነግ ሸኔ ሰራዊት ቤቶችን እያቃጠለ አድሮ ወደ ሮብ ገበያ እየገሰገሰ መሆኑ ተገለፀ! መጋቢት 17 ቀን 2015 ዓ.ም… አሻራ ሚዲያ ፣ በሸዋ ደራ ቁጥራቸው በውል የማይታወቅ የኦነግ ሸኔ ታጣቂ ቡድን ሰዎችን አግተዋል ተብሏል ። እስከ አሁን በመንግሥት በኩል የተደረገ መከላከል የለም ። ህዝባችን ከፍተኛ ስቃይ ላይ ነው። በፍጥነት ድረሱልን ብለዋል ነዋሪቹ። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply