You are currently viewing 🔥#ደምበጫ_ጎጃም‼️ የአፈር መዳበሪያ ይሰጠኝ ያለው የደምበጫ አርሶአደር ከ2:00 አካባቢ እስከ 12:ዐዐ ድረስ  መብቱን ሲጠይቅ መዋሉ ተገልጿል።  በአሁኑ ሰዓት የአፋኙ ቡድን ከፍኖተሰላም…

🔥#ደምበጫ_ጎጃም‼️ የአፈር መዳበሪያ ይሰጠኝ ያለው የደምበጫ አርሶአደር ከ2:00 አካባቢ እስከ 12:ዐዐ ድረስ መብቱን ሲጠይቅ መዋሉ ተገልጿል። በአሁኑ ሰዓት የአፋኙ ቡድን ከፍኖተሰላም…

🔥#ደምበጫ_ጎጃም‼️ የአፈር መዳበሪያ ይሰጠኝ ያለው የደምበጫ አርሶአደር ከ2:00 አካባቢ እስከ 12:ዐዐ ድረስ መብቱን ሲጠይቅ መዋሉ ተገልጿል። በአሁኑ ሰዓት የአፋኙ ቡድን ከፍኖተሰላም ተነስቶ ደምበጫ ደርሷል ተብሏል ። 2 ተሳቢ የታጠቀ ሀይል እያንቀሳቀሰ እንደሆነ ተረጋግጧል‼️ “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply