#🔴ሰበር አዲስ አበባ ምስኪያዞና መድሀኒዓለምን ወጣቶች በንቃት እየጠበቁት ነው። ጥር 26 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ የአዲስአበባ የተዋህዶ…

#🔴ሰበር አዲስ አበባ ምስኪያዞና መድሀኒዓለምን ወጣቶች በንቃት እየጠበቁት ነው። ጥር 26 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ የአዲስአበባ የተዋህዶ ልጆች ከየአከባቢው ተሰባስበው በንቃትና በመናበብ እስከዚህ ሰዓት ድረስ ምስኪያዞና መድሀኒዓለምን እየጠበቁ ይገኛሉ! ኦርቶዶክሳውያን በገዢው መንግስት ሙሉ በሙሉ እምነት እንዳጡና የመጨረሻው ደወል ሊመታ መሆኑን አመላካች ነው። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply