🚩#ሰበር ዜና ከደብረብርሃን ዩኒቨርሰቲ🚩 አፋኙ የኦህዴድ መንግሥት ተማሪዎችን በሌሊቱ በመትረይስና ስናይፐር ሲያሸብር ማደሩ ተገለፀ ! ሰ.አሜሪካ:- ሰኔ 22/2014 ዓ.ም……

🚩#ሰበር ዜና ከደብረብርሃን ዩኒቨርሰቲ🚩 አፋኙ የኦህዴድ መንግሥት ተማሪዎችን በሌሊቱ በመትረይስና ስናይፐር ሲያሸብር ማደሩ ተገለፀ ! ሰ.አሜሪካ:- ሰኔ 22/2014 ዓ.ም… አሻራ ሚዲያ የአማራ ተማሪዎች ማህበር አመራሮችን ለማፈን ትናንት ምሽት 4:45 ሰዓት በደብረ ብርሃን ዩኒበርስቲ ተማሪወች ላይ በስናይፐር ጥቃት ተከፍቷል ተብሏል። የተማሪዎች ምኝታ ክፍል በሃይል መደብደባቸውንም አክለው ገልፀዋል ። © #Afrotopia #በቃ! #እምቢ! #AmharaGenocide! ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply