የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከደሴ ከተማ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከደሴ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ስለሰላም፣ ልማትና መልካም አሥተዳደር ዙሪያ ውይይት አደርገዋል። ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በደሴ ከተማ እየተሠሩ ያሉትንም መሠረተ ልማቶች ተዘዋውረው ጎብኝተዋል። 📸ደሴ ከተማ አሥተዳደር ኮሙኒኬሽን ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Source: Link to the Post

Leave a Reply