ባሕር ዳር: ሐምሌ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርና፣ አካባቢ ጥበቃና ውኃ ሀብት ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከአስፈጻሚ አካላት ጋር ውይይት እያደረገ ነው። ቋሚ ኮሚቴው ከሚከታተላቸው ተቋማት ውስጥ ግብርና ቢሮ አንዱ ነው። ቢሮ ኀላፊው ኃይለማርያም ከፍያለው (ዶ.ር) የ2015 በጀት ዓመት ዋና ዋና ስኬቶች እና ተግዳሮቶችን የተመለከተ ሪፖርት ለቋሚ ኮሚቴው አቅርበዋል። ዶክተር ኃይለማርያም የአፈር ማዳበሪያ እጥረት እና የአቅርቦቱ […]
Source: Link to the Post