ጎንደር እና አካባቢው ልዩ መረጃ! ከጧት ጀምሮ አይራ፣ በጌ ምድር ትምህርት ቤት፣ ማራኪ፣ ኢንባሲ ሰፈር የነበረው ውጊያ አሁን ሽንታ የሚባል ቦታ ደርሷል። በርካታ የጠላት ኃይል ሙትና ቁስለኛ ሲሆን ቀሪው ወደ ኋላ እያፈገፈገ ነው። የአማራ ፋኖ ከቡድን መሳሪያ እስከ ነፍስ ወከፍ መሳሪያ ማርኳል። የጠላት ሀይል በከባድ መሳሪያ አቢያተ ክርስትያናትን፣ የግለሰብ ቤትን፣ የዩኒቨርስቲውን አጥር፣ ኪንግ ትምህርት ቤትን፣ ገበያተኛዎችን የ12ኛ ክፍል ተፈታኞችን እና የቀን ሰራተኞች ጨፍጭፏል። ድል ለአማራ ሕዝብ! ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- Ashara Tv – https://www.youtube.com/channel/UC2LZu_N0iOJipVUw3RyR4Ng // https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post