1ሺህ 214 ኢትዮጵያውያን በዛሬው እለት ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡ከመለሱት ዜጎች መካከል 774 ወንዶች፣ 220 ሴቶች እና 220 ህፃናትና እድሜያቸው ከ18 አመት በታች የሆኑ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/BEmrh_PFcU7qQWwlvVBjrrl8g1Pz34e-NBSRJDahm1cPCmpEJTK0Gbk_SmkUOZinssKmxhO-5EtU3IAh_WZVxdbYprPHJSynHNamIGIkIylFRF90vMg_lIt8lNkoGbBPcF8dVrtdJkrMxX8W5I0T9ohTbDisMfFZGqpqo1g7Qgan2zXlaPdAYplsmhBZB4_31xrniACbSyNb3RWO6gRcIaXERTh93dGT8RVmHdDYicEMxENwpbhKYUFLkEAuDmZRymB1poVEGsRlTapeLYJtzbfdb0roT5ltAUwUMCTjBbGV_9uM5jjOQ-cEERbZ9M1Gwg3TjE5S1NPx7UyQF5ShdQ.jpg

1ሺህ 214 ኢትዮጵያውያን በዛሬው እለት ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡

ከመለሱት ዜጎች መካከል 774 ወንዶች፣ 220 ሴቶች እና 220 ህፃናትና እድሜያቸው ከ18 አመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች ናቸው ተብሏል፡፡

ለተመላሽ ዜጎች ተገቢውን ድጋፍ እና እንክብካቤ በማድረግ ወደ ተዘጋጀላቸው የማቆያ ማእከላት እንዲሄዱ መደረጉን ከሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

ከህዳር 12 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን በተከናወነ ዜጎችን ወደ ሀገር የመመለስ ስራ 6 ሺህ 881 ኢትዮጵያውያንን መመለስ መቻሉ ተመላክቷል፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
ህዳር 23 ቀን 2015 ዓ.ም

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።
Telegram https://t.me/ethiofm107dot8
Twitter https://twitter.com/EthioFM
YouTube https://www.youtube.com/…/UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/videos
Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast
Website https://ethiofm107.com/
ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በአጭር መልዕክት 6321 ላይ ይላኩልን።
ከኛ ጋር ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን።

Source: Link to the Post

Leave a Reply