1 ሺህ 40 ኢትዮጵያውያን ከሳኡዲ አረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ

ሰኞ ግንቦት 8 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) ዛሬ በሦስት ዙር በተከናወነ ዜጎችን ከሳኡዲ አረቢያ የመመለስ ሥራ በአጠቃላይ ቁጥራቸው 1 ሺህ 40 ኢትዮጵያውያንን ወደ አገራቸው መመለስ ተችሏል። ከእነዚህ ውስጥ 303 ሴቶች 90 ህጻናት እና 647 ወንዶች መሆናቸው ታውቋል። ለተመላሽ ዜጎችም ተገቢውን…

The post 1 ሺህ 40 ኢትዮጵያውያን ከሳኡዲ አረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply