1 ሺህ 445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰሜን ወሎ ዞን አላማጣ ከተማ እየተከበረ ነው።

1ሺህ 445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን አላማጣ ከተማ የሃይማኖቱ ተከታዮች በተገኙበት በሰላት እና በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ ስርዓቶች እየተከበረ ነው። የአላማጣ ከተማ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት በማኅበራዊ ትስስር ገጹ እንዳሰፈረው በሰላት ሥነ ስርዓቱ ላይ የአላማጣ ከተማ ከንቲባ ኃይሉ አበራን ጨምሮ የከተማው አመራሮች ተገኝተዋል። ባሕር ዳር: ሚያዚያ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለኅብረተሰብ ለውጥ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply