1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓል በባሕር ዳር ከተማ እየተከበረ ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓል በባሕር ዳር ከተማ ባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም መከበር ጀምሯል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Source: Link to the Post

Leave a Reply