1 ሺህ 498ኛው የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የልደት በዓል በታላቁ አንዋር መስጅድ እየተከበረ ነው።

አዲስ አበባ፡ መስከረም 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ነብዩ ሙሐመድ የጥሩ ሥነምግባር ምሳሌ፣ አዛኝ፣ ይቅር ባይ፣ የሰላምና የፍቅር አባት፣ ትሁት፣ ትዕግስተኛ እና እውነተኛ መሪ ናቸው ይሏቸዋል የሃይማኖቱ መሪዎችና ምሁራን። በነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) አስተምህሮ መሠረት እኛም በመተዛዘን፣ በመተሳሰብ፣ አብሮ ተካፍሎ በመብላትና በአንድነት በመቆም ልደታቸውን ልናከብር ይገባል ተብሏል። የታላቁ አንዋር መስጂድ ኢማም ሼህ ጡሐ መሐመድ ሕዝበ ሙስሊሙ መውሊዱን ሲያከብር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply