1 ሺሕ 497ተኛው የነብዩ ሙሐመድ (ሰዓወ) የልደት በዓል (መውሊድ) ነገ ይከበራል፡፡ የዘንድሮው የመውሊድ በዓል ነብዩ ሙሐመድ ( ሰዓወ ) ለመላው ዓለም የተላኩ በመሆናቸው የእሳቸውን ልህቀ…

1 ሺሕ 497ተኛው የነብዩ ሙሐመድ (ሰዓወ) የልደት በዓል (መውሊድ) ነገ ይከበራል፡፡

የዘንድሮው የመውሊድ በዓል ነብዩ ሙሐመድ ( ሰዓወ ) ለመላው ዓለም የተላኩ በመሆናቸው የእሳቸውን ልህቀት በሚገልፅ መልኩ “የእዝነቱ ነቢይ” በሚል መሪ ቃል እንደሚከበር የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታውቋል።

ኢትዮ ኤፍኤም 107.8 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1 ሺሕ 497ተኛው የነብዩ ሙሐመድ (ሰዓወ) የልደት በዓል (መውሊድ) አደረሳችሁ ይላል፡፡

መልካም በዓል

Source: Link to the Post

Leave a Reply