1.3 ቢሊዮን ህዝብ ያላት አፍሪካ በተመድ የጸጥታው ም/ቤት ቋሚ መቀመጫ ሊኖራት ይገባል – ጠ/ሚ ዐቢይጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ 1.3 ቢሊዮን ህዝብ ያላት አፍሪካ በተመድ የጸጥታው ም/…

https://cdn4.telesco.pe/file/G-4q6DsDDwAvEAsMhRw8zfHAmoISkJYjMpHlKTNe_PRP0opxoH6DeSm-tIv7wL6PO1CL-1-l144F4kFNat4Fl5Zeo4qS_pi1y8NfNfhzzyBmxCVaBJ5QoFoyFJ9klEzVRs_IukSmNnt6yFjszHwrppN1Ua0D_6rT5RLq1gmAw6zC9nkUZBHmYhx43-8dQu2ZheDyWNWG5MUHzYDtHdxGyIJvU9qu8fAEHTOv9MCCmi5CrevrOBbvYNrILJnaI_t0BBO3gOFXNEdnn_eEArovFTpA5vVRzXjMbT_AipmRdbTOl3wjXJyhZgeJFA7pJhILhmDJ-PO28M8QLZOVoZ0kxg.jpg

1.3 ቢሊዮን ህዝብ ያላት አፍሪካ በተመድ የጸጥታው ም/ቤት ቋሚ መቀመጫ ሊኖራት ይገባል – ጠ/ሚ ዐቢይ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ 1.3 ቢሊዮን ህዝብ ያላት አፍሪካ በተመድ የጸጥታው ም/ቤት ቋሚ ድምጽና ቋሚ መቀመጫ እንዲኖራት የሚፈልጉ የአፍሪካ ሀገራትን መቀላቀላቸውን በትዊተር ገጻቸው ጽፈዋል፡፡

የአፍሪካን አህጉር የሚመለከቱ ሀሳቦችና ውሳኔዎች ያለ አህጉራዊ ውክልና ሊፈታ እንደማይችል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተናረዋaል፡፡

ህዳር 29 ቀን 2014 ዓ.ም
ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያውያን

Source: Link to the Post

Leave a Reply