10ኛው የዓመቱ በጎ ሰው ዕውቅና እና ሽልማት መርሃ ግብር ዛሬ ተካሂዷል፡፡ በተለያዩ ዘጠኝ ዘርፎች የአመቱ የበጎ ሰው ሽልማት አሸናፊዎች ተለይተዋል።1. በመምህርነት ዘርፍ ዶክተር ውብሸት…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/LWmY_yVd_vKuoWFBbj5cNvKUs86v6msLcCVpWT0V-h3NsNOvXoRH0VJOgL7-ISXT4KNIFrTowSK6OukrCJXp8wABtoodfhFJpawxkb0leQs3LTB8BMcVU00JvcpMq4W4wsouuZ9zOREXmlGs5xOnG2xtJwVCzmnpcgT7-sDr0KH6GbCzjdBMDpQRccEfd_AYln3uz9YkZvH_Xh9gc9mvsITeN6YaMYziESrfuFBKOUnwj0ZL36EtrnQnH0k74UitICFojgAu8LkRMwHdHpkofYnctjxX2OpDD5cyNo4ewtbEVxa6SuunVg3oXbNs8DGIw4vMtBMoJqqYRAFEEP7zdw.jpg

10ኛው የዓመቱ በጎ ሰው ዕውቅና እና ሽልማት መርሃ ግብር ዛሬ ተካሂዷል፡፡

በተለያዩ ዘጠኝ ዘርፎች የአመቱ የበጎ ሰው ሽልማት አሸናፊዎች ተለይተዋል።

1. በመምህርነት ዘርፍ ዶክተር ውብሸት ዠቃለ

2. በበጎ አድራጎት ዘርፍ ወይዘሮ ክብራ ከበደ

3. በቅርስና ባህል ሸህ መሐመድ አወል ሃምዛ

4. በኪነጥበብ ፊልም ዳይሬክቲንግ ዓለምፀሐይ በቀለ

5. በዲያስፖራ ዘርፍ ዶክተር ርብቃ ጌታቸው ኃይሌ

6. ንግድና ሥራ ፈጠራ ዘርፍ ሰኢድ መሐመድ

7. በመንግሥታዊ የሥራ ኃላፊነት አቶ ግርማ ዋቄ

8. በሚዲያ ዘርፍ አቶ ሰለሞን ገብረሥላሴ

9. በሳይንስ ዘርፍ ኢሜሪቲስ ፕሮፌሰር ረዳ ተክለሐይማኖት

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

ነሐሴ 29 ቀን 2014 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply