
የሲያድ ባሬ አስተዳደር ወድቆ ሶማሊያ በእርስ በርስ ጦርነት ስትታመስ ለሦስት አስር ዓመታት ያህል የተረጋጋ ሰላም የታየባት ሶማሊላንድ በአሁኑ ወቅት በግጭት እየተናጠች ትገኛለች። በዓለም አቀፍ ደረጃ የአገርነት እውቅና ያልተሰጣት የራስ ገዝ አስተዳደሯ ሶማሊላንድ በቅርቡ በተቀሰቀሰው ግጭት 200 ዜጎቿ ሞተዋል፣ እንዲሁም ቢያንስ 100 ሺህ ዜጎቿ ተፈናቅለው ወደ ኢትዮጵያ ገብተዋል።
Source: Link to the Post