109 ቢሊየን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ 232 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መውሰዳቸውን የጎንደር ከተማ አስተዳደር አስታውቋል።

ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ባለፉት ዘጠኝ ወራት 109 ቢሊየን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ 232 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መውሰዳቸውን የጎንደር ከተማ አስተዳደር አስታወቀ። ላለፉት ወራት በግጭት ውስጥ የቆየው የአማራ ክልል በርካታ ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊ እና ምጣኔ ሃብታዊ ጉዳቶችን አስተናግዷል። ምንም እንኳን ክልሉ ባላስፈላጊ ግጭት ውስጥ ለወራት ቢቆይም ሰላምን ከማስከበር ጎን ለጎን በርካታ የልማት ሥራዎች ተሰርቷል ተብሏል። ከሰሞኑም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply