11 ሰዓት ላይ ከመስቀል ወደ መቃብር የወረደበት ሰዓት ነው፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)አዳምን እና ልጆቹን ከሃጢያት ሊያነጻ በመስቀል ላይ ተሰቅሎ ሞትን በሞቱ የሻረው ጌታችን እና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ነፍሱ ከቅዱስ ስጋው ከተለየች በኋላ ለሁለት ሰዓታት በመስቀል ላይ ቆይቶ ነበር፡፡ በዚህ ሰዓት ምን ኾነ? ለንጊኖስ የጌታ ወዳጅ ነበር፡፡ አንድ ዐይናም ነበር፡፡ አይሁድ በጌታችን እና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ መከራ ባጸኑበት ወቅት ስላልተባበራቸው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply