
የአራት ልጆች እናት ናቸው። ትምህርታቸውን ሳያጠናቅቁ ነው ቤተሰብ በግድ የዳራቸው። እርሳቸው ግን ለትምሕርት ብርቱ ፍቅር እንዳላቸው ይናገራሉ። ከሦስተኛ ልጃቸው ጋር ሁለተኛ ደረጃ አንድ ወንበር ላይ ተቀምጠው ተምረዋል። በኋላም የሁለተኛ መልቀቂያ ፈተናን በጋራ ወስደው ልጃቸው ጅማ እርሳቸው ደግሞ ወለጋ ዩኒቨርስቲ ተመድበዋል።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post