12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና መስጫ ጊዜ ይፋ ሆነ።የትምህርት ሚኒስቴር የ2015ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበትን ቀን አሳውቋል።የ12ኛ ክፍል ማጠናቀ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/VHAyqghiCppCUfFajRCmzX3PcShJx2CTRf3D324GVCTnBaLBsTy9kp6Gq922Q9CZ8e9gYzTy9tJa6ysUpuhR_SVqHS_8YTaiwP1Mz9sQTnGKdiJLc7981R0A6Xc291t-MFyjHGhvtmFmD493VLRRahNkpSXgZO5YqC8mLr6E5GhmU7Kt-Al67PCj_H5hXZtuRMipqq3LLjN_iafa4MvFubEmHxGFNke9bAphQrR9eRQ4L2bYAIToCfygR__IM3IJvVtYfPX0VddWJO3D_YS-FYc1xi5VbQ3T1F7ldYfQlmz-5PVkE-EsL1BkHyMzNgsBa83jczYMV70W9vz0M4hStA.jpg

12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና መስጫ ጊዜ ይፋ ሆነ።

የትምህርት ሚኒስቴር የ2015ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበትን ቀን አሳውቋል።

የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከሐምሌ 19 እስከ ሐምሌ 30/2015 ዓ.ም ድረስ በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ይሰጣል።

ዩኒቨርሲቲዎችም ያላቸውን ስራ በማጠናቀቅ ከሐምሌ15/2015 ዓ.ም ጀምሮ ለሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ፈተና ራሳቸውን እንዲያዘጋጁ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

ግንቦት 10 ቀን 2015 ዓ.ም

ለታማኝና ወቅታዊ መረጃዎች ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።
Telegram https://t.me/ethiofm107dot8
YouTube https://www.youtube.com/…/UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/videos

Source: Link to the Post

Leave a Reply