12 ቢሊዮን ብር ያካበቱ ባለሃብቶች ወደ ቡሬ የተቀናጀ አግሮ ፕሮሰሲንግ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ገብተዋል።

ባሕር ዳር:መጋቢት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሃብት መጠን ያካበቱ ባለሃብቶች ወደ ኢንዱስትሪ ፓርኩ እየገቡ መሆናቸውን የቡሬ የተቀናጀ የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪያል ፓርክ አስታውቋል። የኢንዱስትሪ መንደር ካላቸው የአማራ ክልል ከተሞች መካከል አንደኛዋ ቡሬ ናት። ከተማዋ ለኢንቨስትመንት ተመራጭ በመሆን በርካታ ባለሃብቶችን እየሳበች ነው። ለከተማዋ እና ለሀገር ዕድገት ከፍተኛ አስተዋጽዖ ያለው የቡሬ የተቀናጀ ኢንዱስትሪ ፓርክ ለባለሃብቶች መዳረሻ ሆኗል። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply