125 አዳዲስ የገጠር ከተሞችና መንደሮች የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ መሆናቸው ተገለፀ

ዕረቡ ግንቦት 10 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት 125 አዳዲስ የገጠር ከተሞችና መንደሮችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ ተቋሙ አገልግሎቱን ለኹሉም ዜጎች ተደራሽ ለማድረግ ከ1997 ጀምሮ የአገር አቀፍ ኤሌክትሪክ አቅርቦት ፕሮግራም በመቅረፅ በርካታ ሥራዎች ሲያከናውን…

The post 125 አዳዲስ የገጠር ከተሞችና መንደሮች የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ መሆናቸው ተገለፀ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply