128ኛው የዓድዋ ድል በዓል በድምቀት እንደሚከበር የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ።

ባሕር ዳር: የካቲት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ጉዳይ መግለጫ ሰጥቷል። የካቲት 23 የሚከበረውና የጥቁር ሕዝቦች ድል የሆነው የዓድዋ ድል በዓል በመጪው ቅዳሜ በድምቀት እንደሚከበር ነው የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የገለጸው። በባለፈው ዓመት ከተከበረው 127ኛው የዓድዋ ድል በዓል የተገኙ በርካታ ልምዶችን በመውሰድ የተለያዩ ባለድርሻ አካላትንና ተቋማትን በማስተባበር በዓድዋ ድል ቀን የዓድዋ ጀግኖችን ለመዘከር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply