“13 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ ገብቷል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ እየሰጡ ነው፡፡ በማብራሪያቸውም ኢትዮጵያ 15 ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ እንድምታሰገባ ተናግረዋል፡፡ወደብ ሳይኖራት ወደ ሀገር ውስጥ ማስገባት አድካሚ ሥራ መኾኑን ገልጸዋል፡፡ ግብዓት ብዙ ሃብት፣ ትጋት እና ጉልበት ይፈልጋል ነው ያሉት፡፡ ባለፈው ዓመት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply