1445ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ ተከብሯል።

ደባርቅ: ሚያዝያ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ30 ቀናት የረመዳን ጾም ሲጠናቀቅ የሚከበረው የዒድ አልፈጥር በዓል ዘንድሮ ለ1445ኛ ጊዜ እየተከበረ ይገኛል። በዓሉ በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማም ሃይማኖታዊ ሥርዓቱን ጠብቆ ተከብሯል። የደባርቅ ከተማ የእምነቱ ተከታይ ነዋሪዎች ያለፉትን የጾም ቀናት በስግደት፣ በመርዳዳት፣ በመተሳሰብና ወደ ፈጣሪ የሚያቀርባቸውን ተግባር በመፈጸም ማሳለፋቸውን ተናግረዋል። የዒድ አልፈጥር በዓል የደስታ በዓል ነው ያሉት የእምነቱ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply