15ኛው የብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል በአፋር ክልል እየተከበረ ነው

15ኛው የብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል በአፋር ክልል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 15ኛው የኢትዮጵያ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ቀን በዓል በአፋር ክልል እየተከበረ ነው፡፡

በሰመራ ከተማ እየተከበረ ባለው በዓል ላይ የክልሉ ከፍተኛ ባለስልጣናትና የስራ ሃላፊዎች መገኘታቸውን ከአፋር ክልል መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

በዓሉ ህብረ ብሄራዊነት መገለጫችን አንድነት ህልውናቸን ነው በሚል መሪ ቃል ነው እየተከበረ ያለው፡፡

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post 15ኛው የብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል በአፋር ክልል እየተከበረ ነው appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply