15ኛው የብሄር ብሄረሰቦች ቀን በኦሮሚያ ክልል ደረጃ በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው

15ኛው የብሄር ብሄረሰቦች ቀን በኦሮሚያ ክልል ደረጃ በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 24 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 15ኛው የብሄር ብሄረሰቦች ቀን በኦሮሚያ ክልል ደረጃ በአዲስ አበባ ከተማ እየተከበረ ይገኛል፡፡

በበዓሉ ላይ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ፣ የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባዔ ወይዘሮ ሎሚ በዶ ፣ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሃሰን፣ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ፡፡

በዓሉ እኩልነት እና ህብረ ብሔራዊነት ለጋራ ብልፅግና በሚል መሪ ቃል ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡

ለተንቀሳቃሽ ምስሎች  የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል www.youtube.com/fanatelevision ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post 15ኛው የብሄር ብሄረሰቦች ቀን በኦሮሚያ ክልል ደረጃ በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply