15ኛው የአማራ ክልል ባህልና ኪነ-ጥበብ ፌስቲቫል ሁለተኛ ቀን ውሎ በሙሉዓለም የባህል ማዕከል መካሄድ ጀምሯል።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ ፉክክር በታየበት የባህል ሙዚቃና ውዝዋዜ ውድድር በትላንትናው ዕለት የጎንደር ከተማ፣ ምዕራብ ጎጃም፣ ሰሜን ጎንደር፣ ማዕከላዊ ጎንደር፣ ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር፣ ደብረ ማርቆስ ከተማ፣ ደቡብ ጎንደር፣ ደሴ ከተማ፣ ምዕራብ ጎንደር፣ ሰሜን ሸዋ፣ ባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር አስደናቂ ዝግጅት አሳይተዋል። ዛሬ ደግሞ ዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር፣ ምስራቅ ጎጃም፣ ሰሜን ወሎ፣ አዊ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply