15ኛው የአማራ ክልል ባሕልና ኪነ ጥበባት ፌስቲቫል የመዝጊያ ዝግጅት በባሕርዳር ከተማ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ትላንት ሐምሌ 1 / 2015 ዓ.ም ጀምሮ በባሕርዳር ከተማ መካሄድ የጀመረው የአማራ ክልል ባሕልና ኪነ ጥበባት ፌስቲቫል በደመቀ ኹኔታ ሲካሄድ ቆይቶ የመዝጊያ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ደርሷል። ከተለያዩ የክልሉ ዞኖች እና ከተማ አሥተዳደሮች የተውጣጡ አባላት ትላንት በሙሉዓለም የአማራ ባሕል ማዕከል ጥበባዊ ሥራዎቻቸውን አቅርበዋል። ዛሬ ደግሞ በመዝጊያ መርሐ ግብሩ በአማራ ክልል ምክር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply