15 ኢትዮጵያዊ የቴክኖሎጂ አበልፃጊዎች ዓለም አቀፍ ውድድሮችን በማሸነፍ እስከ 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ተሸለሙ

ማክሰኞ ሚያዝያ 11 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) በአለም አቀር ውድድሮች ተወዳድረው በማሸነፍ እስከ 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ያገኙ 15 ወጣት የቴክኖሎጂ ፈጠራ ባለሙያዎች በዛሬው ዕለት እውቅናና ሽልማት ተሰጥቷቸዋል። ለእኚህ የቴክኖሎጂ ፈጠራ ባለሙያዎችና ጀማሪ የቴክኖሎጂ ድርጅቶች ሽልማቱን የሰጠው የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ…

The post 15 ኢትዮጵያዊ የቴክኖሎጂ አበልፃጊዎች ዓለም አቀፍ ውድድሮችን በማሸነፍ እስከ 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ተሸለሙ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply