160 ሜትር የሚረዝመው የበለገዝ ወንዝ ድልድይ ግንባታ መጠናቀቁን የመከላከያ ኮንስትራክሽን አስታወቀ።

ደባርቅ፡ የካቲት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን ከተጀመሩ የመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች መካከል የበለስ-መካነ ብርሃን አስፋልት መንገድ ሥራ ተጠቃሽ ነው። የዚህ አስፋልት መንገድ አካል የኾነው እና 160 ሜትር የሚረዝመው የበለገዝ ወንዝ ድልድይ ሥራ ተጠናቅቋል። ድልድዩ 18.5 ሜትር ከፍታ ያላቸው 12 ተሸካሚ ምሰሶዎች አሉት። በጥር ወር 2015 ዓ.ም የተጀመረው ይህ ተግባር በአንድ ዓመት እንደተጠናቀቀ የበለስ መካነ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply