161 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

161 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 4 ሺህ 240 የላቦራቶሪ ምርመራ 161ሰዎች ኮሮናቫይረስ ሲገኝባቸው 161 ሰዎችም ከቫይረሱ ማገገማቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።
በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች 127 ሺህ 572 ደርሷል።
በትናንትናው ዕለት 161 ሰዎች ከቫይረሱ ማገገማቸውን ተከትሎ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 113 ሺህ 182 ሆኗል።
እንዲሁም በ24 ሰዓት ውስጥ የ8 ሰዎች ህይወት ያለፈ ሲሆን በቫይረሱ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር 1 ሺህ 974ደርሷል።
በአሁኑ ሰዓት በሀገሪቱ 12 ሺህ 414 ቫይረሱ ያለባቸው ሰዎች ሲሆን ከዚህ ውስጥ 208 ሰዎች በጽኑ ሕክምና ክፍል ክትትል እየተደረገላቸው ነው ተብሏል።
እስካዛሬ ድረስ በአጠቃላይ ለ1 ሚሊየን 840 ሺህ 767 ሰዎች የኮሮናቫይረስ የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጓል።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post 161 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply