162 ሄክታር መሬት በሁለተኛ ዙር መስኖ እየለማ መኾኑን የቆቦ ከተማ ግብርና ጽሕፈት ቤት አስታዎቀ፡፡

ወልድያ: ግንቦት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)አርሶ አደሩ የመስኖ አጠቃቀም ልምድን በማዳበሩ በዓመት ሦስት ጊዜ ማምረት እንደተቻለ የቆቦ ከተማ ግብርና ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ሞላ ጉግሳ ተናግረዋል። አርሶ አደሩ የ2015/16 የመኽር ምርት ከሠበሠበ በኋላ በአንደኛ ዙር መስኖ አምርቷል። ከመጋቢት ወር ጀምሮ ደግሞ የሁለተኛ ዙር መስኖ እና የዓመቱን ሦስተኛ ዙር ምርት በማምረት ሥራ ላይ እንደሚገኝ ነው የገለጹት። 162 ሄክታር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply