195 ሚሊየን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ማስቀረት መቻሉን የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ፡፡

ደሴ: ሚያዚያ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ባለፈው በጀት ዓመት ገቢ ምርትን በሀገር ውስጥ አምራች ኢንዱስትሪዎች በመተካት 195 ሚሊየን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ማዳን መቻሉን የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታውቋል፡፡ የደሴ ከተማ አሥተዳደር ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት መምሪያ በከተማዋ ካሉ ባለሃብቶች እና አጋር አካላት ጋር በኢትዮጵያ ታምርት የንቅናቄ መድረክ በደሴ ከተማ ውይይት አካሂዷል። በመድረኩ ተሳታፊ የነበሩ ባለሃብቶች ከተማ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply