2 ነጥብ 5 ሚልዮን ብር የሚያወጣ አደንዛዥ ዕፅ በሻይ ቅጠል ደብቆ ለማዘዋወር የሞከረው ግለስብ በቁጥጥር ሥር ዋለ

ዕረቡ ሚያዚያ 12 (አዲስ ማለዳ) በአዲስ አበባ ከተማ አንድ ግለሰብ 2 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር የሚገመት በቁጥር 107 ፍሬ የሚሆን አደንዛዥ ዕፅ በሻይ ቅጠል ውስጥ በመደበቅ ለማዘዋወር በዝግጅት ላይ እያለ በቁጥጥር ሥር መዋሉ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ግለሰቡ የብሔራዊ…

The post 2 ነጥብ 5 ሚልዮን ብር የሚያወጣ አደንዛዥ ዕፅ በሻይ ቅጠል ደብቆ ለማዘዋወር የሞከረው ግለስብ በቁጥጥር ሥር ዋለ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply