ባሕር ዳር:መጋቢት 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ)20ኛው የባሕል ስፖርቶች ውድድር መጋቢት 2/2015 ዓ.ም ፍጻሜውን አግኝቷል። 20ኛ የባሕል ስፖርቶች ውድድር እና 16ኛው የባሕል ፌስቲቫል በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል አስተናጋጅነት በቤንች ሸካ ዞን በሚዛን አማን ከተማ ከየካቲት 26/2015 ዓ.ም ጀምሮ በ11 ባሕላዊ ስፖርቶች ተካሂዷል። የአማራ ክልል ባሕል ስፖርት ልዑካን ቡድን ከፍተኛ ፉክክር በማድረግ 20ኛውን የባሕል ስፖርቶች ውድድር እና 16ኛውን […]
Source: Link to the Post