ባሕር ዳር:መጋቢት 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገር ውስጥ ባለሀብቶችና የውጭ አገር ኢንቨስተሮች ወደ ግል ሴክተር የሚዞሩ ስምንት የስኳር ፋብሪካዎችን በመግዛት በዘርፉ ላይ ለመሰማራት ፍላጎት ማሳየታቸውን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የለውጥ ሥራዎች አማካሪ ወይዘሪት ሂንጃት ሻሚል ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ በስኳር ኢንዱስትሪው ዘርፉ ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው የግል ኢንቨስተሮች መሳተፍ እንደሚችሉ በተደረገው ጥሪ መሠረት ከ20 በላይ የሚሆኑ የግል […]
Source: Link to the Post