አውስትራሊያ አቀፍ ግብረ ሰናይ ድርጅት ማቆም ያሻልን? እንደምንና በእነማንስ ሊዋቀር ይገባል?

‘ነብር ዝንጉርጉርነቱን ኢትዮጵያዊ ማንነቱን አይለውጥም’ እንዲሉ፤ ኢትዮጵያውያን የባሕር ማዶ ዜጋ ሆነው ቢኖሩም ኢትዮጵያዊ የማንነት ቁርኝታቸው ግና ከርሮ የተሳሰረ እንጂ ተበጥሶ የተጣለ አይደለም። ለሁለተኛ አገራቸውም ፍቅርና ታማኝነታቸው ሙሉዕ ነው። ወ/ሮ ዘለቃ መለሰ…

Continue Reading አውስትራሊያ አቀፍ ግብረ ሰናይ ድርጅት ማቆም ያሻልን? እንደምንና በእነማንስ ሊዋቀር ይገባል?