በርካታ የአውስትራሊያ ክፍለ አገራት አንዳችም በኮሮናቫይረስ የተያዘ ሰው ሳያስመዘግቡ አደሩ
ኒውዚላንድ የኮቪድ - 19ኝን መስፋፋት ገታሁ አለች
Continue Reading
በርካታ የአውስትራሊያ ክፍለ አገራት አንዳችም በኮሮናቫይረስ የተያዘ ሰው ሳያስመዘግቡ አደሩ
ኒውዚላንድ የኮቪድ - 19ኝን መስፋፋት ገታሁ አለች
በማኅበራዊ ርቀት ድንጋጌ አስባብ ቤተሰቦች እንደወትሮው በአንድ ላይ ተሰባስበው ማሳለፍ ባለመቻላቸው፤ በመላው ዓለም ቤት ውስጥ ምግብን የማብሰል ተሣትፎ ልቋል።አያሌ መጤ ቤተሰቦች ለትውልድ ሲወራረድ ወደ መጣላቸው ባሕላዊ የምግብ አበሳሰል በሰፊው ተመልሰዋል።
ኢትዮጵያውያን - ኒውዝላንዳውያን ውድነሽ አዲሱ (ከሲድኒ)፣ አቶ ሃይማኖት ኃይለማርያም (ከፐርዝ)፣ አቶ ጸጋዬ ባሕሩ (ከሜልበርን) እና አቶ ሳምሶን ሣህሌ (ከሜልበርን) በኮሮናቫይረስ ምክንያት ገቢያቸውን በማጣታቸውና እስካሁን ድረስም ከአውስትራሊያ መንግሥት አንዳችም የገቢ ድጋፍ…