“ፕሬዚደንት ሙስጠፋ ሰው በደሙ ሳይሆን በሰውነቱ የሚታይበት ራዕይ ለኢትዮጵያ አምጥቷል፤ ለወደፊት የኢትዮጵያ መሪ ይሆናል ብዬም አምናለሁ” – ዶ/ር ጎርሴ ኢስማኢል

ዶ/ር ጎርሴ ኢስማኢል - የኢትዮጵያ ሶማሌ ዲሞክራሲያዊ ምክር ቤት ሊቀመንበር፤ ኢትዮጵያ ውስጥ በተለይም በሶማሌ ሪጂን የተካሄደው የሁለት ዓመታት የለውጥ ሂደት ስላስገኛቸው ስኬቶችና ገጥመውት ስላሉት ተግዳሮቶች ይናገራሉ።

Continue Reading “ፕሬዚደንት ሙስጠፋ ሰው በደሙ ሳይሆን በሰውነቱ የሚታይበት ራዕይ ለኢትዮጵያ አምጥቷል፤ ለወደፊት የኢትዮጵያ መሪ ይሆናል ብዬም አምናለሁ” – ዶ/ር ጎርሴ ኢስማኢል